am_tw/bible/names/mizpah.md

7 lines
603 B
Markdown

# ሚጽጳ
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ሚጽጳ ተብለው የተጠሩ ጥቂት ቦታዎች አሉ። ትርጕሙ፣ “መመልከቻ ቦታ” ወይም፣ “ቅጥር መጠበቂያ” ማለት ነው።
* ሳኦል ዳዊትን ባሳደደው ጊዜ ሚጽጳ ከነበረው የወላጆቹ ቤት ወደ ሞዓብ ንጉሥ ሸሽቶ በዚያ ጥገኝነት ጠየቀ።
* ሚጽጳ የሚባለው ሌላው ቦታ በይሁዳና በእስራኤል መንግሥታት መካከል ድንበር ላይ የነበረው ነው። ዋና የወታደር ማዕከል ነበር።