am_tw/bible/names/jonathan.md

7 lines
736 B
Markdown

# ዮናታን
ዮናታን ብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙ ጊዜ ተጠቅሷል። ትርጉሙ፣ “ያህዌ ሰጥቷል” ማለት ነው።
* በጣም የታወቀው ዮናታን የንጉሥ ሳኦል ትልቁ ልጅ ነበር። የዳዊት ጥብቅ ጓደኛ ነበር።
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ የተጠቀሱ ሌሎች ዮናታን የተባሉ ሰዎች የሚከተሉትንም የጨምራል፤ የሙሴ የልጅ ልጅ የነበረው፤ የንጉሥ ዳዊት እኅት ልጅ፣ የካህኑ የአብያታር ልጅ፣ ዳዊትን ሲያገለግል የነበረው፣ ኤርምያስ --------ታስሮ የነበረው ዮናታን የተባለውና ሌሎች ብዙዎችም አሉ።