am_tw/bible/names/johnmark.md

8 lines
774 B
Markdown

# ዮሐንስ (ማርቆስ)
ዮሐንስ ማርቆስ በሐዋርያዊ ተልዕኮው ከሐዋርያው ጳውሎስ ጋር ከተጓዙ ሰዎች አንዱ ሲሆን፣ ማርቆስ ተብሎ ይጠራል።
* ዮሐንስ ማርቆስ በመጀመሪያው ሐዋርያዊ ተልዕኳቸው ከበርናባስና ከጳውሎስ ጋር አብሮ ተጉዞ ነበር።
* ጴጥሮስ በኢየሩሳሌም በታሰረ ጊዜ አማኞች ለእርሱ እየጸለዩ የነበረው የዮሐንስ ማርቆስ እናት ቤት ውስጥ ነበር።
* ማርቆስ ከመጀመሪያዎቹ ሐዋርያት አንዱ ባይሆንም ከሐዋርያው ጳውሎስና ጴጥሮስ ተምሯል፤ በአገልግሎትም ከእነርሱ ጋር ሠርቷል።