am_tw/bible/names/jehoram.md

7 lines
377 B
Markdown

# ኢዮራም
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ኢዮራም ተብለው የሚጠሩ ሁለት ንጉሦች ነበሩ።
* አንዱ የይሁዳ ንጉሥ የሆነው የኢዮሳፍጥ ልጅ ነው።
* ሌላው ኢዮራም የእስራኤል ንጉሥ የሆነው የአክዓብ ልጅ ነበር። ይህ ንጉሥ፣ “ዮራም” በመባል ይታወቃል።