# ኢዮራም ብሉይ ኪዳን ውስጥ ኢዮራም ተብለው የሚጠሩ ሁለት ንጉሦች ነበሩ። * አንዱ የይሁዳ ንጉሥ የሆነው የኢዮሳፍጥ ልጅ ነው። * ሌላው ኢዮራም የእስራኤል ንጉሥ የሆነው የአክዓብ ልጅ ነበር። ይህ ንጉሥ፣ “ዮራም” በመባል ይታወቃል።