am_tw/bible/names/jehoiada.md

9 lines
839 B
Markdown

# ዮዳሔ
ዮዳሔ ንጉሥ ለመሆን እስከበቃበት ድረስ የንጉሥ አካዝያስን ልጅ ኢዮአስን ደብቆ ያቆየውና የተከላከለለት ካህን ነበር።
* ቤተመቅደሱ ውስጥ በነበሩ ሰዎች ንጉሥ እንዲሆን በታወጀ ጊዜ፥ ዮዳሔ ወጣቱ ኢዮአስን የሚጠብቁ በመቶ የሚቆጠሩ ጠባቂዎች አዘጋጀ።
* የበኣል መሠዊያዎችን ሁሉ እንዲያጠፉ ሕዝቡን የመራ ዮዳሔ ነበር።
* በተቀረው የህይወት ዘመኑ ካህኑ ዮዳሔ ለእግዚአብሔር እንደታዘዘና ሕዝቡን በመልካም መንገድ እንዲገዛ ንጉሥ ኢዮአስን ሲረዳው ነበር።
* ዮዳሔ ተብሎ የሚጠራ ሌላ ሰው የበናያስ አባት ነበር።