am_tw/bible/names/isaiah.md

9 lines
731 B
Markdown

# ኢሳይያስ
ኢሳይያስ የእግዚአብሔር ነቢይ ነበር።
* ኢሳይያስ እርሱ በሕይወት እያለ የተፈጸሙ እስራኤልን የሚመለከቱ ብዙ ትንቢቶች ተናግሮአል።
* በተለይ ደግም ኢሳይያስ ከ700 ዓመት በኋላ ኢየሱስ በዚህ ምድር በነበረ ጊዜ በተፈጸሙት መሲሑን አስመልክቶ በተናገራቸው ትንቢቶቹ ይታወቃል።
* መሲሑን በተመለከተ ለሰዎች ለማስተማር ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ የኢሳይያስን ትንቢቶች ጠቅሰዋል።
* ትንቢተ ኢሳይያስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ መጻሕፍት አንዱ ነው።