# ኢሳይያስ ኢሳይያስ የእግዚአብሔር ነቢይ ነበር። * ኢሳይያስ እርሱ በሕይወት እያለ የተፈጸሙ እስራኤልን የሚመለከቱ ብዙ ትንቢቶች ተናግሮአል። * በተለይ ደግም ኢሳይያስ ከ700 ዓመት በኋላ ኢየሱስ በዚህ ምድር በነበረ ጊዜ በተፈጸሙት መሲሑን አስመልክቶ በተናገራቸው ትንቢቶቹ ይታወቃል። * መሲሑን በተመለከተ ለሰዎች ለማስተማር ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ የኢሳይያስን ትንቢቶች ጠቅሰዋል። * ትንቢተ ኢሳይያስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ መጻሕፍት አንዱ ነው።