am_tw/bible/names/goshen.md

7 lines
541 B
Markdown

# ጌሣም
ጌሣም ከግብፅ ሰሜናዊ ክፍል አካባቢ የሚገኝ ቦታ ስም ነበር።
* ዮሴፍ ግብፅ ውስጥ ባለ ሥልጣን በነበረ ጊዜ በከነዓን ከነበረው ራብ አምልጠው እባቱ ወንዶቹና ቤተ ሰቦቻቸው እዚያ ለምኖር ወደ ጌሤም መጥተው ነበር።
* እነርሱና ዘሮቻቸው ለ400 ዓመት በጌሤም ከኖሩ በኋላ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን በባርነት እንዲያገለግሉ አስገደዳቸው።