am_tw/bible/names/caleb.md

7 lines
565 B
Markdown

# ካሌብ
ካሌብ የከነዓንን ምድር እንዲሰልሉ ሙሴ ከላካቸው አሥራ ሁለት እስራኤላውያን አንዱ ነበር።
* ከእነርሱ ትውልድ ወደ ከነዓን ምድር እንዲገቡ እግዚአብሔር የፈቀደላቸው ሰዎች ኢያሱና ካሌብ ብቻ ነበር።
* የኬብሮን ምድር ለእርሱና ለቤተ ሰቡ እንድትሰጥ ካሌብ ጠየቀ። እዚያ የነበሩ ሰዎችን እንዲያሸንፍ እግዚአብሔር እንደሚረዳው አውቆ ነበር።