am_tw/bible/names/benaiah.md

8 lines
704 B
Markdown

# በናያስ
ብሉይ ኪዳን ውስጥ መናያስ በሚል ስም የሚታወቁ ጥቂት ሰዎች ነበሩ
* በናያስ የዮዳሄ ልጅ ሲሆን፥ ከዳዊት ኅያላን ሰዎች አንዱ ነበር። በጦር ችሎታው የታወቀ ስለነበረ የዳዊት ክብር ዘብ ወይም ዘብ ጠባቂ ሆኖ ነበር
* ሰሎሞን በነገሠ ጊዜ በናያስ ጠላቶቹን በማጥፋት ረድቶት ነበር። በኋላ ላይ የእስራኤል ሰራዊት አዛዥ ሆኖ ነበር
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ በናያስ ተብለው የተጠሩ ሦስት ሌዋውያን፥ አንድ ካህን፥ ሙዚቀኛና የአሳፍ ልጅ አሉ