# በናያስ ብሉይ ኪዳን ውስጥ መናያስ በሚል ስም የሚታወቁ ጥቂት ሰዎች ነበሩ * በናያስ የዮዳሄ ልጅ ሲሆን፥ ከዳዊት ኅያላን ሰዎች አንዱ ነበር። በጦር ችሎታው የታወቀ ስለነበረ የዳዊት ክብር ዘብ ወይም ዘብ ጠባቂ ሆኖ ነበር * ሰሎሞን በነገሠ ጊዜ በናያስ ጠላቶቹን በማጥፋት ረድቶት ነበር። በኋላ ላይ የእስራኤል ሰራዊት አዛዥ ሆኖ ነበር * ብሉይ ኪዳን ውስጥ በናያስ ተብለው የተጠሩ ሦስት ሌዋውያን፥ አንድ ካህን፥ ሙዚቀኛና የአሳፍ ልጅ አሉ