am_tw/bible/names/abner.md

9 lines
619 B
Markdown

# አቤኔር
አቤኔር
የንጉሥ ሳኦል አጎት ልጅ ነበር።
* አበኔር የሳኦል ሰራዊት ዋና አዣዥ ነበር፤ ግዙፉን ሰው ጎልያድን ዳዊት ከገደለ በኋላ ወጣቱ ዳዊትን ካሳኦል ጋር ያስተዋወቀ እርሱ ነበር።
* ከንጉሥ ሳኦል ሞት በኋላ ዳዊት የይሁዳ ንጉሥ ሲሆን አበኔር የሳኦልን ልጅ አያቡስቴን የእስሬል ንጉሥ አደረገው።
* በኋላ ላይ አበኔር በዳዊት ሰራዊት ዋና አዛዥ በአዩአብ በክህደት ተገደለ።