861 B
861 B
አቢያ
ከ 915- 913 ዓቅክ ነግሦ የነበር የይሁዳ ንጉሥ ስም ነው እርሱ የንጉሥ ሮብዓም ልጅ ነበር። ብሉይ ኪዳን ውስጥ አቢያ የሚል ስም የሚታወቁ ሌሎች ጥቂት ሰዎችም ነበሩ።
- አቢያና ኢዩኤል የተበሉት የሳሙኤል ወንዶች ልጆችና ራስ ወዳዶች ስለ ነበሩ በእርሱ ፈንታ ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ሕዝቡ ሳሙኤልን ጠየቁ።
- ሌላው አቢያ በንጉሥ ዳዊት ዘመን የቤተ መቅደሱ ካህናት ከነበሩ ሰዎች አንዱ ነበር።
- አቢያ ከንጉሥ ሮብዓም ልጆች አንዱ ነበር።
- ከባቢሎን ምርኮ ከዘሩባቤል ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሰ ሊቀካህን ስም አቢያ ይባል ነበር።