am_tw/bible/names/abijah.md

9 lines
861 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አቢያ
ከ 915- 913 ዓቅክ ነግሦ የነበር የይሁዳ ንጉሥ ስም ነው እርሱ የንጉሥ ሮብዓም ልጅ ነበር። ብሉይ ኪዳን ውስጥ አቢያ የሚል ስም የሚታወቁ ሌሎች ጥቂት ሰዎችም ነበሩ።
* አቢያና ኢዩኤል የተበሉት የሳሙኤል ወንዶች ልጆችና ራስ ወዳዶች ስለ ነበሩ በእርሱ ፈንታ ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ሕዝቡ ሳሙኤልን ጠየቁ።
* ሌላው አቢያ በንጉሥ ዳዊት ዘመን የቤተ መቅደሱ ካህናት ከነበሩ ሰዎች አንዱ ነበር።
* አቢያ ከንጉሥ ሮብዓም ልጆች አንዱ ነበር።
* ከባቢሎን ምርኮ ከዘሩባቤል ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሰ ሊቀካህን ስም አቢያ ይባል ነበር።