am_tw/bible/names/abiathar.md

10 lines
713 B
Markdown

# አብያታር
በንጉሥ ዳዊት ዘመን አብያታር የእስራኤል ሕዝብ ሊቀ ካህን ነበር።
* ንጉሥ ሳኦል ካህናትን በገደለ ጊዜ አብያተር በማምለጥ ምድረ በዳ ውስጥ ወደ ነበረው ዳዊት ሄደ።
* አብያተርና ሌላ ሰዶቅ የሚሉት ሊቀ ካህን በንግሥና ዘመኑ ሁሉ ዳዊትን በታማኝነት አገልግለዋል።
* ከዳዊት ሞት በኋላ በሰሎሞን ቦታ ንጉሥ አብያተር አዶንያስን ረድቶት ነበር ።
* ከዚያም የተነሣ ንጉሥሰሎሞን አብያተርን ከክህነት ሻረው። (እንዲሁም. . . . ይመ)
* አቢያ