# አብያታር በንጉሥ ዳዊት ዘመን አብያታር የእስራኤል ሕዝብ ሊቀ ካህን ነበር። * ንጉሥ ሳኦል ካህናትን በገደለ ጊዜ አብያተር በማምለጥ ምድረ በዳ ውስጥ ወደ ነበረው ዳዊት ሄደ። * አብያተርና ሌላ ሰዶቅ የሚሉት ሊቀ ካህን በንግሥና ዘመኑ ሁሉ ዳዊትን በታማኝነት አገልግለዋል። * ከዳዊት ሞት በኋላ በሰሎሞን ቦታ ንጉሥ አብያተር አዶንያስን ረድቶት ነበር ። * ከዚያም የተነሣ ንጉሥሰሎሞን አብያተርን ከክህነት ሻረው። (እንዲሁም. . . . ይመ) * አቢያ