አብያታር
በንጉሥ ዳዊት ዘመን አብያታር የእስራኤል ሕዝብ ሊቀ ካህን ነበር።
- ንጉሥ ሳኦል ካህናትን በገደለ ጊዜ አብያተር በማምለጥ ምድረ በዳ ውስጥ ወደ ነበረው ዳዊት ሄደ።
- አብያተርና ሌላ ሰዶቅ የሚሉት ሊቀ ካህን በንግሥና ዘመኑ ሁሉ ዳዊትን በታማኝነት አገልግለዋል።
- ከዳዊት ሞት በኋላ በሰሎሞን ቦታ ንጉሥ አብያተር አዶንያስን ረድቶት ነበር ።
- ከዚያም የተነሣ ንጉሥሰሎሞን አብያተርን ከክህነት ሻረው። (እንዲሁም. . . . ይመ)
- አቢያ