am_tw/bible/kt/yahwehofhosts.md

8 lines
889 B
Markdown

# የሰራዊት ጌታ ያህዌ፣ የሰራዊት ጌታ፣ ሰራዊት
“የሰራዊት ጌታ ያህዌ” እና፣ “የሰራዊት ጌታ” የሚሉት ሐረጎች ለእርሱ በሚታዘዙ እጅግ ብዙ መላእክት ላይ እግዚአብሔር ያለውን ሥልጣን የሚገልጡ አባባሎች ናቸው።
* “ሰራዊት” ወይም፣ “ሰራዊቶች” የሚሉት ቃሎች ወታደሮችን፣ ሕዝብንና ከዋክብትን የመሳሰሉ እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ነገሮችን ያመለክታሉ።
* አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጕሞ መላእክትን፣ ወታደሮችን ሕዝብንና ከዋክብትን ሰራዊት በማለት ይጠራሉ።
* “የሰማይ ሰራዊት” ከዋክብትን፣ ፕላኔቶችንና ሌሎች የሰማይ አካላትን ያመለክታል።