am_tw/bible/kt/yahwehofhosts.md

889 B

የሰራዊት ጌታ ያህዌ፣ የሰራዊት ጌታ፣ ሰራዊት

“የሰራዊት ጌታ ያህዌ” እና፣ “የሰራዊት ጌታ” የሚሉት ሐረጎች ለእርሱ በሚታዘዙ እጅግ ብዙ መላእክት ላይ እግዚአብሔር ያለውን ሥልጣን የሚገልጡ አባባሎች ናቸው።

  • “ሰራዊት” ወይም፣ “ሰራዊቶች” የሚሉት ቃሎች ወታደሮችን፣ ሕዝብንና ከዋክብትን የመሳሰሉ እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ነገሮችን ያመለክታሉ።
  • አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጕሞ መላእክትን፣ ወታደሮችን ሕዝብንና ከዋክብትን ሰራዊት በማለት ይጠራሉ።
  • “የሰማይ ሰራዊት” ከዋክብትን፣ ፕላኔቶችንና ሌሎች የሰማይ አካላትን ያመለክታል።