# የሰራዊት ጌታ ያህዌ፣ የሰራዊት ጌታ፣ ሰራዊት “የሰራዊት ጌታ ያህዌ” እና፣ “የሰራዊት ጌታ” የሚሉት ሐረጎች ለእርሱ በሚታዘዙ እጅግ ብዙ መላእክት ላይ እግዚአብሔር ያለውን ሥልጣን የሚገልጡ አባባሎች ናቸው። * “ሰራዊት” ወይም፣ “ሰራዊቶች” የሚሉት ቃሎች ወታደሮችን፣ ሕዝብንና ከዋክብትን የመሳሰሉ እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ነገሮችን ያመለክታሉ። * አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጕሞ መላእክትን፣ ወታደሮችን ሕዝብንና ከዋክብትን ሰራዊት በማለት ይጠራሉ። * “የሰማይ ሰራዊት” ከዋክብትን፣ ፕላኔቶችንና ሌሎች የሰማይ አካላትን ያመለክታል።