am_tw/bible/kt/woe.md

644 B

ወዮ

“ወዮ” ከፍ ያለ ጭንቀትና ሐዘንን ያመለክታል። ስለሚመጣው ከባድ ጥፋት ማስጠንቀቂያም ይሆናል።

  • “ለ. . . ወዮ” ማለት ለኀጢአታቸው ቅጣት እንዲሆን ሰዎች ላይ የሚወርድ ከባድ መከራን ያመለክታል።
  • በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ስለሚመጣው ከባድ ፍርድ አጽንዖት ለመስጠት፣ “ወዮ” የሚለው ቃል ተደጋግሞአል።
  • “ወዮልኝ” የሚል ሰው ከከባድ መከራ የተነሣ የደረሰበትን ሐዘን መግለጹ ነው።