am_tw/bible/kt/transgression.md

7 lines
663 B
Markdown
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

# መተላለፍ
“መተላለፍ” ትእዛዝን፣ ደንብን ወይም ሕግን ማፍረስ ማለት ነው።
* በምሳሌያዊ መልኩ፣ “መተላለፍ” “መስመር አልፎ መሄድ” ማለትም ለራሱ ለሰውዬውና ለሌሎችም ጥቅም ሲባል የተደረገውን ገደብ ወይም ክልል አልፎ መሄድን ያመለክታል።
* “መተላለፍ”፣ “ኀጢአት”፣ “ርኵሰት” እና፣ “በደል” የተሰኙት ቃሎች በሙሉ ከእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጻረር ነገር ማድረግና ትእዛዞችን ማፍረስ ማለት ናቸው።