# መተላለፍ “መተላለፍ” ትእዛዝን፣ ደንብን ወይም ሕግን ማፍረስ ማለት ነው። * በምሳሌያዊ መልኩ፣ “መተላለፍ” – “መስመር አልፎ መሄድ” ማለትም ለራሱ ለሰውዬውና ለሌሎችም ጥቅም ሲባል የተደረገውን ገደብ ወይም ክልል አልፎ መሄድን ያመለክታል። * “መተላለፍ”፣ “ኀጢአት”፣ “ርኵሰት” እና፣ “በደል” የተሰኙት ቃሎች በሙሉ ከእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጻረር ነገር ማድረግና ትእዛዞችን ማፍረስ ማለት ናቸው።