am_tw/bible/kt/transgression.md

663 B
Raw Permalink Blame History

መተላለፍ

“መተላለፍ” ትእዛዝን፣ ደንብን ወይም ሕግን ማፍረስ ማለት ነው።

  • በምሳሌያዊ መልኩ፣ “መተላለፍ” “መስመር አልፎ መሄድ” ማለትም ለራሱ ለሰውዬውና ለሌሎችም ጥቅም ሲባል የተደረገውን ገደብ ወይም ክልል አልፎ መሄድን ያመለክታል።
  • “መተላለፍ”፣ “ኀጢአት”፣ “ርኵሰት” እና፣ “በደል” የተሰኙት ቃሎች በሙሉ ከእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጻረር ነገር ማድረግና ትእዛዞችን ማፍረስ ማለት ናቸው።