am_tw/bible/kt/soul.md

8 lines
869 B
Markdown

# ነፍስ
ነፍስ የሰው ውስጣዊ፣ የማይታይና ዘላለማዊ ክፍል ነው። የሰውን ቁሳዊ ያልሆነ ነገር ሁሉ ይጨምራል
* “ነፍስ” እና፣ “መንፈስ” ሁለት የተለያዩ ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ፤ ወይም አንድን ነገር የሚያመለክቱ ሁለት የተለያዩ ቃሎች ሊሆኑ ይችላሉ
* አንድ ሰው ሲሞት ነፍሱ ከሥጋው ይለያያል
* አንዳንዴ፣ “ነፍስ” የሚለው ቃል የሰውን ሁለንተና ለማመልከት በምሳሌያዊ መልኩ ጥቅም ላይ ይውላል። ለምሳሌ፣ “ኅጢአት የምታደርግ ነፍስ” ማለት፣ “ ኅጢአት የሚያደርግ ሰው” ማለት ነው፤ “ ነፍሴ ደከመች” - ማለት፣ “እኔን ደከመኝ” መለት ነው