am_tw/bible/kt/soul.md

869 B

ነፍስ

ነፍስ የሰው ውስጣዊ፣ የማይታይና ዘላለማዊ ክፍል ነው። የሰውን ቁሳዊ ያልሆነ ነገር ሁሉ ይጨምራል

  • “ነፍስ” እና፣ “መንፈስ” ሁለት የተለያዩ ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ፤ ወይም አንድን ነገር የሚያመለክቱ ሁለት የተለያዩ ቃሎች ሊሆኑ ይችላሉ
  • አንድ ሰው ሲሞት ነፍሱ ከሥጋው ይለያያል
  • አንዳንዴ፣ “ነፍስ” የሚለው ቃል የሰውን ሁለንተና ለማመልከት በምሳሌያዊ መልኩ ጥቅም ላይ ይውላል። ለምሳሌ፣ “ኅጢአት የምታደርግ ነፍስ” ማለት፣ “ ኅጢአት የሚያደርግ ሰው” ማለት ነው፤ “ ነፍሴ ደከመች” - ማለት፣ “እኔን ደከመኝ” መለት ነው