am_tw/bible/kt/setapart.md

889 B

መለየት

“መለየት” የሚለው ቃል አንድ ዓላማን ለመፈጸም ከአንድ ነገር ተለይቶ መውጣትን ያመለክታል

  • እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለዩ ነበሩ
  • መንፈስ ቅዱስ እርሱ ለሰጣቸው ሥራ በርናባስንና ጳውሎስን እንዲለዩለት በአንጾኪያ ለነበሩ ክርስቲያኖች ተናገረ
  • የእግዚአብሔርን ሥራ ለመሥራት የተለየ ሰው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለመፈጸም “ተለይቷል”
  • “ቅዱስ የሚለው ቃል አንዱ ትርጉም የእግዚአብሔር ለመሆንና ኅጢአተኛ ከሆነ ዓለማዊ ሕይወት የተለየ ማለት ነው
  • “መቀደስ” - አንድ ሰው ለእግዚአብሔር አገልግሎት መለየት ማለት ነው