10 lines
889 B
Markdown
10 lines
889 B
Markdown
|
# መለየት
|
||
|
|
||
|
“መለየት” የሚለው ቃል አንድ ዓላማን ለመፈጸም ከአንድ ነገር ተለይቶ መውጣትን ያመለክታል
|
||
|
|
||
|
* እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለዩ ነበሩ
|
||
|
* መንፈስ ቅዱስ እርሱ ለሰጣቸው ሥራ በርናባስንና ጳውሎስን እንዲለዩለት በአንጾኪያ ለነበሩ ክርስቲያኖች ተናገረ
|
||
|
* የእግዚአብሔርን ሥራ ለመሥራት የተለየ ሰው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለመፈጸም “ተለይቷል”
|
||
|
* “ቅዱስ የሚለው ቃል አንዱ ትርጉም የእግዚአብሔር ለመሆንና ኅጢአተኛ ከሆነ ዓለማዊ ሕይወት የተለየ ማለት ነው
|
||
|
* “መቀደስ” - አንድ ሰው ለእግዚአብሔር አገልግሎት መለየት ማለት ነው
|