am_tw/bible/kt/scribe.md

9 lines
800 B
Markdown

# ጸሐፍት፣ የአይሁድ ሕግ መምሕራን
ጸሐፍት መንግሥታዊ ወይም ሃይማኖታዊ ሰንዶችን በእጅ ጽሑፍ የማርቀቅ ወይም የመገልበጥ ኅላፊነት የነበረባቸው ባለ ሥልጣኖች ናቸው
* የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን በእጅ መጻፍና ለትውልድ ማቆየት የጸሐፍት ኅላፊነት ነበር
* ጸሐፍት የእግዚአብሔርን ሕግ የሚመለከቱ አስተሳሰቦችንና ማብራርያዎችን ይጽፉ፣ ይጠብቁና ይተረጉሙ ነበር
* አልፎ አልፎም ጸሐፍት ሁነኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣኖችም ይሆናሉ
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም የሚታወቁ ጸሐፍት ባሮክና ዕዝራ ናቸው