8 lines
765 B
Markdown
8 lines
765 B
Markdown
# ንስሐ መግባት፣ ንስሐ
|
||
|
||
“ንስሐ መግባት” እና፣ “ንስሐ” ከኀጢአት ወደ እግዚአብሔር መመለስን ያመለክታል።
|
||
|
||
* ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “ንስሐ መግባት” – “የአስተሳሰብ ለውጥ” ማለት ነው።
|
||
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ንስሐ ማድረግ” ብዙውን ጊዜ የሚያመለክተው ከኀጢአት መመለስን፣ ከሰብዓዊ አስተሳሰብና ሥራ ወደ እግዚአብሔር ሐሳብና ሥራ መመለስን ነው።
|
||
* ሰዎች በኀጢአታቸው ከልባቸው ንስሐ ካደረጉ እግዚአብሔር ይቅር ይላቸዋል፤ ለእርሱ መታዘዝ እንዲጀምሩም ይረዳቸዋል።
|