am_tw/bible/kt/repent.md

765 B
Raw Permalink Blame History

ንስሐ መግባት፣ ንስሐ

“ንስሐ መግባት” እና፣ “ንስሐ” ከኀጢአት ወደ እግዚአብሔር መመለስን ያመለክታል።

  • ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “ንስሐ መግባት” “የአስተሳሰብ ለውጥ” ማለት ነው።
  • መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ንስሐ ማድረግ” ብዙውን ጊዜ የሚያመለክተው ከኀጢአት መመለስን፣ ከሰብዓዊ አስተሳሰብና ሥራ ወደ እግዚአብሔር ሐሳብና ሥራ መመለስን ነው።
  • ሰዎች በኀጢአታቸው ከልባቸው ንስሐ ካደረጉ እግዚአብሔር ይቅር ይላቸዋል፤ ለእርሱ መታዘዝ እንዲጀምሩም ይረዳቸዋል።