am_tw/bible/kt/rabbi.md

462 B
Raw Permalink Blame History

ረቢ፣ ረቡኒ

ቃል በቃል፣ “ረቢ” “ጌታዬ” ወይም፣ “መምህሬ” ማለት ነው።

  • የአይሁድ ሃይማኖት መምህር ይልቁንም፣ የእግዚአብሔር ሕግ መምህር የሆነ ሰው የሚጠራበት የክብር መጠሪያ ነበር።
  • መጥምቁ ዮሐንስንም ሆነ ኢየሱስን ደቀ መዛሙርቶቻቸው፣ “ረቢ” በማለት ይጠሯቸው ነበር።