# ረቢ፣ ረቡኒ ቃል በቃል፣ “ረቢ” – “ጌታዬ” ወይም፣ “መምህሬ” ማለት ነው። * የአይሁድ ሃይማኖት መምህር ይልቁንም፣ የእግዚአብሔር ሕግ መምህር የሆነ ሰው የሚጠራበት የክብር መጠሪያ ነበር። * መጥምቁ ዮሐንስንም ሆነ ኢየሱስን ደቀ መዛሙርቶቻቸው፣ “ረቢ” በማለት ይጠሯቸው ነበር።