am_tw/bible/kt/rabbi.md

7 lines
462 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ረቢ፣ ረቡኒ
ቃል በቃል፣ “ረቢ” “ጌታዬ” ወይም፣ “መምህሬ” ማለት ነው።
* የአይሁድ ሃይማኖት መምህር ይልቁንም፣ የእግዚአብሔር ሕግ መምህር የሆነ ሰው የሚጠራበት የክብር መጠሪያ ነበር።
* መጥምቁ ዮሐንስንም ሆነ ኢየሱስን ደቀ መዛሙርቶቻቸው፣ “ረቢ” በማለት ይጠሯቸው ነበር።