am_tw/bible/kt/propitiation.md

7 lines
701 B
Markdown

# ማስተሰሪያ
“ማስተሰረያ” የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን ፍትሕ ለማርካት ወይም ለመፈጸምና ቁጣውን ለማስታገሥ የሚቀርብ መሥዋዕት ነው።
* በኢየሱስ ክርስቶስ ደም በኩል የቀረበው መሥዋዕት የሰውን ልጅ ኀጢአት ለማስተሰረይ የቀረበ ማስተሰሪያ ነው።
* የኢየሱስ መስቀል ላይ ሞት ለሰው ልጅ ኀቲአት የእግዚአብሔር ማስተሰሪያ ነው። ይህም እግዚአብሔር ሰዎችን በምሕረት እንዲያይና ለእነርሱም የዘላለም ሕይወት ለመስጠት መንገድ ሆነ።