am_tw/bible/kt/propitiation.md

701 B

ማስተሰሪያ

“ማስተሰረያ” የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን ፍትሕ ለማርካት ወይም ለመፈጸምና ቁጣውን ለማስታገሥ የሚቀርብ መሥዋዕት ነው።

  • በኢየሱስ ክርስቶስ ደም በኩል የቀረበው መሥዋዕት የሰውን ልጅ ኀጢአት ለማስተሰረይ የቀረበ ማስተሰሪያ ነው።
  • የኢየሱስ መስቀል ላይ ሞት ለሰው ልጅ ኀቲአት የእግዚአብሔር ማስተሰሪያ ነው። ይህም እግዚአብሔር ሰዎችን በምሕረት እንዲያይና ለእነርሱም የዘላለም ሕይወት ለመስጠት መንገድ ሆነ።