am_tw/bible/kt/pray.md

521 B

መጸለይ፣ ጸሎት

መጸለይ ለእግዚአብሔር መናገር ነው።

  • እነርሱን ወይም ሌሎችን እንዲረዳ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ይጸልያሉ።
  • ሰዎች በጸሎት እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ፤ እርሱን ይወድሳሉ።
  • ጸሎት እርሱ ይቅር እንዲለን ኀጢአታችንን መናዘዝ ማለትም ነው።
  • ሰዎች ለጣዖቶቻቸው ሲናገሩ፣ ወደ እነርሱ “መጸለያቸው” ነው።