# መጸለይ፣ ጸሎት መጸለይ ለእግዚአብሔር መናገር ነው። * እነርሱን ወይም ሌሎችን እንዲረዳ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ይጸልያሉ። * ሰዎች በጸሎት እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ፤ እርሱን ይወድሳሉ። * ጸሎት እርሱ ይቅር እንዲለን ኀጢአታችንን መናዘዝ ማለትም ነው። * ሰዎች ለጣዖቶቻቸው ሲናገሩ፣ ወደ እነርሱ “መጸለያቸው” ነው።