am_tw/bible/kt/pray.md

9 lines
521 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መጸለይ፣ ጸሎት
መጸለይ ለእግዚአብሔር መናገር ነው።
* እነርሱን ወይም ሌሎችን እንዲረዳ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ይጸልያሉ።
* ሰዎች በጸሎት እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ፤ እርሱን ይወድሳሉ።
* ጸሎት እርሱ ይቅር እንዲለን ኀጢአታችንን መናዘዝ ማለትም ነው።
* ሰዎች ለጣዖቶቻቸው ሲናገሩ፣ ወደ እነርሱ “መጸለያቸው” ነው።