am_tw/bible/kt/perish.md

7 lines
655 B
Markdown

# መጥፋት፣ ጥፋት፣ የሚጠፋ
“መጥፋት” የሚለው ቃል አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ዓይነት ጥቃት ወይም አደጋ የተነሣ መሞት ወይም መደምሰስ ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተለይ ለዘላለም በገሃነም መቀጣት የሚል ትርጕም አለው።
* “የሚጠፋ” ሰዎች እንዲያድናቸው በኢየሱስ ማመን ባለመፈለጋቸው ለገሃነም የተወሰኑ ናቸው።
* ዮሐንስ 3፡16፣ “መጥፋት” ለዘላለም በመንግሥተ ሰማይ አለመኖር መሆኑን ያስተምራል።