am_tw/bible/kt/perish.md

655 B

መጥፋት፣ ጥፋት፣ የሚጠፋ

“መጥፋት” የሚለው ቃል አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ዓይነት ጥቃት ወይም አደጋ የተነሣ መሞት ወይም መደምሰስ ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተለይ ለዘላለም በገሃነም መቀጣት የሚል ትርጕም አለው።

  • “የሚጠፋ” ሰዎች እንዲያድናቸው በኢየሱስ ማመን ባለመፈለጋቸው ለገሃነም የተወሰኑ ናቸው።
  • ዮሐንስ 3፡16፣ “መጥፋት” ለዘላለም በመንግሥተ ሰማይ አለመኖር መሆኑን ያስተምራል።