am_tw/bible/kt/pastor.md

734 B

ፓስተር

“ፓስተር” የሚለው ቃል በቃል፣ “እረኛ” ከሚለው ጋር አንድ ነው። የአማኞች ስብስብ መንፈሳዊ መሪ ለሆነ ሰው የሚሰጥ ስም ነው።

  • በእንግሊዝኛው መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ፓስተር” የሚለው ቃል በኤፌሶን መልእክት አንድ ጊዜ ብቻ ሲጠቀስ፣ በሌሎች ክፍሎች ግን፣ “እረኛ” ተብሎ ተተርጕሞአል።
  • በሌሎች ቋንቋዎች “ፓስተር” የሚለው ቃል፣ “እረኛ” ከሚለው ቃል ጋር አንድ ነው።
  • ኢየሱስ፣ “መልካም እረኛ” እንደ ሆነ ሲናገር የተጠቀመው በዚሁ ቃል ነው።