# ፓስተር “ፓስተር” የሚለው ቃል በቃል፣ “እረኛ” ከሚለው ጋር አንድ ነው። የአማኞች ስብስብ መንፈሳዊ መሪ ለሆነ ሰው የሚሰጥ ስም ነው። * በእንግሊዝኛው መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ፓስተር” የሚለው ቃል በኤፌሶን መልእክት አንድ ጊዜ ብቻ ሲጠቀስ፣ በሌሎች ክፍሎች ግን፣ “እረኛ” ተብሎ ተተርጕሞአል። * በሌሎች ቋንቋዎች “ፓስተር” የሚለው ቃል፣ “እረኛ” ከሚለው ቃል ጋር አንድ ነው። * ኢየሱስ፣ “መልካም እረኛ” እንደ ሆነ ሲናገር የተጠቀመው በዚሁ ቃል ነው።