8 lines
734 B
Markdown
8 lines
734 B
Markdown
|
# ፓስተር
|
||
|
|
||
|
“ፓስተር” የሚለው ቃል በቃል፣ “እረኛ” ከሚለው ጋር አንድ ነው። የአማኞች ስብስብ መንፈሳዊ መሪ ለሆነ ሰው የሚሰጥ ስም ነው።
|
||
|
|
||
|
* በእንግሊዝኛው መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ፓስተር” የሚለው ቃል በኤፌሶን መልእክት አንድ ጊዜ ብቻ ሲጠቀስ፣ በሌሎች ክፍሎች ግን፣ “እረኛ” ተብሎ ተተርጕሞአል።
|
||
|
* በሌሎች ቋንቋዎች “ፓስተር” የሚለው ቃል፣ “እረኛ” ከሚለው ቃል ጋር አንድ ነው።
|
||
|
* ኢየሱስ፣ “መልካም እረኛ” እንደ ሆነ ሲናገር የተጠቀመው በዚሁ ቃል ነው።
|