am_tw/bible/kt/parable.md

6 lines
256 B
Markdown

# ምሳሌ
ምሳሌ ግብረ ገባዊ ወይም ሃይማኖታዊ ትምህርት ለማስተማር የሚቀርብ አጭር ታሪክ ነው።
* ደቀ መዛሙርቱን ለማስተማር ኢየሱስ ምሳሌዎች አቅርቦ ነበር።