# ምሳሌ ምሳሌ ግብረ ገባዊ ወይም ሃይማኖታዊ ትምህርት ለማስተማር የሚቀርብ አጭር ታሪክ ነው። * ደቀ መዛሙርቱን ለማስተማር ኢየሱስ ምሳሌዎች አቅርቦ ነበር።