am_tw/bible/kt/parable.md

256 B

ምሳሌ

ምሳሌ ግብረ ገባዊ ወይም ሃይማኖታዊ ትምህርት ለማስተማር የሚቀርብ አጭር ታሪክ ነው።

  • ደቀ መዛሙርቱን ለማስተማር ኢየሱስ ምሳሌዎች አቅርቦ ነበር።