am_tw/bible/kt/myrrh.md

8 lines
556 B
Markdown

# ከርቤ
ከርቤ ከተለየ ዐይነት ዛፍ ሙጫ የሚዘጋጅ ቅመም ነው።
* የሞተ ሰው አካልን ለቀብር ለማዘጋጀት ከሬ እንደ ዕጣን፣ ሽቱና ጣፋጭ መዓዛ ያለው ቅመም ያገለግል ነበር።
* ከርቤ ጠቢባኑ ኢየሱስ በተወለደ ጊዜ ካቀረቡለት ስጦታዎች አንዱ ነበር።
* ኢየሱስ በተሰቀለ ጊዜ ስቃዩን ለማስታገሥ ከወይን ጋር የተቀላቀለ ከርቤ እንዲጠጣ ሰጥተውት ነበር።