am_tw/bible/kt/myrrh.md

556 B

ከርቤ

ከርቤ ከተለየ ዐይነት ዛፍ ሙጫ የሚዘጋጅ ቅመም ነው።

  • የሞተ ሰው አካልን ለቀብር ለማዘጋጀት ከሬ እንደ ዕጣን፣ ሽቱና ጣፋጭ መዓዛ ያለው ቅመም ያገለግል ነበር።
  • ከርቤ ጠቢባኑ ኢየሱስ በተወለደ ጊዜ ካቀረቡለት ስጦታዎች አንዱ ነበር።
  • ኢየሱስ በተሰቀለ ጊዜ ስቃዩን ለማስታገሥ ከወይን ጋር የተቀላቀለ ከርቤ እንዲጠጣ ሰጥተውት ነበር።